1 ዜና መዋዕል 28:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤርምያስ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ይሖዋ፣ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱ፣እንደ ሥራውም ፍሬ ለመስጠትልብን እመረምራለሁ፤+የውስጥ ሐሳብንም* እፈትናለሁ።+ ኤርምያስ 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ጻድቁን ትመረምራለህ፤የውስጥ ሐሳብንና* ልብን ታያለህ።+ በእነሱ ላይ የምትወስደውን የበቀል እርምጃ እንዳይ አድርገኝ፤+ጉዳዬን ለአንተ አቅርቤአለሁና።+
12 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ጻድቁን ትመረምራለህ፤የውስጥ ሐሳብንና* ልብን ታያለህ።+ በእነሱ ላይ የምትወስደውን የበቀል እርምጃ እንዳይ አድርገኝ፤+ጉዳዬን ለአንተ አቅርቤአለሁና።+