ዘፀአት 19:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አሁንም ቃሌን በጥብቅ ብትታዘዙና ቃል ኪዳኔን ብትጠብቁ መላው ምድር የእኔ ስለሆነ+ እናንተ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የተመረጣችሁ ልዩ ንብረቶቼ* ትሆናላችሁ።+ ኢሳይያስ 47:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሕዝቤን ተቆጣሁ።+ ርስቴን አረከስኩ፤+አሳልፌም በእጅሽ ሰጠኋቸው።+ አንቺ ግን ምሕረት አላሳየሻቸውም።+ በሽማግሌው ላይ እንኳ ሳይቀር ከባድ ቀንበር ጫንሽ።+
6 ሕዝቤን ተቆጣሁ።+ ርስቴን አረከስኩ፤+አሳልፌም በእጅሽ ሰጠኋቸው።+ አንቺ ግን ምሕረት አላሳየሻቸውም።+ በሽማግሌው ላይ እንኳ ሳይቀር ከባድ ቀንበር ጫንሽ።+