ኤርምያስ 6:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሁሉም በጣም ግትር ናቸው፤+እየዞሩ ስም ያጠፋሉ።+ እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው።