ዘፍጥረት 25:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ መዝሙር 120:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመሼቅ+ የባዕድ አገር ሰው ሆኜ ስለኖርኩ ወዮልኝ! በቄዳር+ ድንኳኖች መካከል ኖሬአለሁ። ኤርምያስ 49:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ይሖዋ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ስለመታቸው ስለ ቄዳርና+ ስለ ሃጾር መንግሥታት እንዲህ ይላል፦ “ተነሱ፤ ወደ ቄዳር ውጡ፤የምሥራቅንም ሰዎች አጥፉ።
13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+