-
ኤርምያስ 2:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ‘ራሴን አላረከስኩም።
ባአልንም አልተከተልኩም’ እንዴት ትያለሽ?
በሸለቆው ውስጥ ያለውን መንገድሽን ተመልከቺ።
ያደረግሽውን ነገር ልብ በይ።
በመንገዷ ላይ ወዲያና ወዲህ እንደምትፋንን
የደረሰች ፈጣን ግመል ነሽ፤
-
23 ‘ራሴን አላረከስኩም።
ባአልንም አልተከተልኩም’ እንዴት ትያለሽ?
በሸለቆው ውስጥ ያለውን መንገድሽን ተመልከቺ።
ያደረግሽውን ነገር ልብ በይ።
በመንገዷ ላይ ወዲያና ወዲህ እንደምትፋንን
የደረሰች ፈጣን ግመል ነሽ፤