ኤርምያስ 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “አንተም ለዚህ ሕዝብ አትጸልይ። እኔ ስለማልሰማህ+ ስለ እነሱ የልመና ጩኸትም ሆነ ጸሎት አታሰማ ወይም እኔን አትማጸን።+ ኤርምያስ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “አንተም* ለዚህ ሕዝብ አትጸልይ። ስለ እነሱ የልመና ጩኸትም ሆነ ጸሎት አታሰማ፤+ ጥፋት ደርሶባቸው ወደ እኔ ሲጮኹ አልሰማቸውምና።