የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉ

      ዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+

      ጸሎት ብታበዙም እንኳ+

      አልሰማችሁም፤+

      እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+

  • ኢሳይያስ 58:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ‘ስንጾም የማታየው ለምንድን ነው?+

      ራሳችንን* ስናጎሳቁል የማታስተውለውስ ለምንድን ነው?’+

      በምትጾሙበት ቀን የራሳችሁን ጥቅም* ስለምታሳድዱና

      ሠራተኞቻችሁን ስለምትጨቁኑ ነው።+

  • ኤርምያስ 11:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ማምለጥ የማይችሉትን ጥፋት አመጣባቸዋለሁ።+ እርዳታ ለማግኘት ወደ እኔ ሲጮኹ አልሰማቸውም።+

  • ሕዝቅኤል 8:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በመሆኑም በቁጣ እርምጃ እወስዳለሁ። ዓይኔ አያዝንም፤ ደግሞም አልራራም።+ በታላቅ ድምፅ ወደ ጆሮዬ ቢጮኹም አልሰማቸውም።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ