የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 5:12, 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “እነሱ ይሖዋን ክደዋል፤

      ‘እሱ ምንም ነገር አያደርግም።*+

      በእኛ ላይ ምንም ጥፋት አይመጣም፤

      ሰይፍም ሆነ ረሃብ አናይም’ ይላሉ።+

      13 ነቢያቱ በነፋስ የተሞሉ ናቸው፤

      ቃሉም* በውስጣቸው የለም።

      ይህ በእነሱ ላይ ይድረስ!”

  • ኤርምያስ 23:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በነቢያቱ ላይ እንዲህ ይላል፦

      “እነሆ፣ እኔ ጭቁኝ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤

      የተመረዘም ውኃ እንዲጠጡ እሰጣቸዋለሁ።+

      የኢየሩሳሌም ነቢያት በምድሪቱ ሁሉ ላይ ክህደት አሰራጭተዋልና።”

  • ሕዝቅኤል 12:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 በእስራኤል ቤት መካከል ከእንግዲህ የሐሰት ራእይ ወይም አሳሳች* ሟርት አይኖርምና።+

  • ሕዝቅኤል 13:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እጄ የውሸት ራእዮች በሚያዩና የሐሰት ትንቢት በሚናገሩ ነቢያት ላይ ተነስታለች።+ ሚስጥሬን ከማካፍላቸው ሰዎች መካከል አይሆኑም፤ በእስራኤል ቤት መዝገብም ላይ አይጻፉም፤ ወደ እስራኤልም ምድር አይመለሱም፤ እናንተም እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ