ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ በውስጤ ያሉትን ኃያላን በሙሉ አስወገደ።+ ወጣቶቼን ለማድቀቅ በእኔ ላይ ጉባኤ ጠርቷል።+ ይሖዋ ድንግሊቱን የይሁዳን ልጅ በወይን መጭመቂያ ውስጥ ረግጧል።+
15 ይሖዋ በውስጤ ያሉትን ኃያላን በሙሉ አስወገደ።+ ወጣቶቼን ለማድቀቅ በእኔ ላይ ጉባኤ ጠርቷል።+ ይሖዋ ድንግሊቱን የይሁዳን ልጅ በወይን መጭመቂያ ውስጥ ረግጧል።+