የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 7:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 እስራኤልን ከሰጠሁት ምድሬ ላይ እነቅለዋለሁ፤+ ለስሜ የቀደስኩትንም ይህን ቤት ከፊቴ አስወግደዋለሁ፤ በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ መቀለጃና* መሳለቂያ አደርገዋለሁ።+

  • ኤርምያስ 15:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እነዚህን ነገሮች ጠላቶችህ ወደማታውቀው አገር እንዲወስዷቸው

      አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ።+

      ቁጣዬ እሳት አስነስቷልና፤

      በእናንተም ላይ እየነደደ ነው።”+

  • ኤርምያስ 17:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 የሰጠሁህን ርስት በገዛ ፈቃድህ አሳልፈህ ትሰጣለህ።+

      በማታውቀውም ምድር ጠላቶችህን እንድታገለግል አደርግሃለሁ፤+

      ቁጣዬን እንደ እሳት አቀጣጥለሃልና።*+

      እሳቱም ለዘላለም ይነዳል።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ