የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ምክንያቱም ቁጣዬ እሳት አቀጣጥሏል፤+

      እሱም እስከ መቃብር* ጥልቀት ድረስ ዘልቆ ይነድዳል፤+

      ምድርንና ምርቷን ይበላል፤

      የተራሮችንም መሠረት ያቃጥላል።

  • ኢሳይያስ 42:24, 25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ያዕቆብን ለዘረፋ፣

      እስራኤልንም ለበዝባዦች አሳልፎ የሰጠ ማን ነው?

      በእሱ ላይ ኃጢአት በመፈጸም የበደልነው ይሖዋ አይደለም?

      እነሱ በመንገዱ ለመሄድ አልፈለጉም፤

      ሕጉንም* አይታዘዙም።+

      25 ስለዚህ ንዴቱን፣ ቁጣውንና የጦርነቱን መዓት

      በእስራኤል ላይ አፈሰሰ።+

      የጦርነቱም እሳት በዙሪያው ያለውን ሁሉ በላው፤ እሱ ግን አላስተዋለም።+

      አቃጠለው፤ እሱ ግን ጨርሶ ልብ አላለም።+

  • ኤርምያስ 17:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 የሰጠሁህን ርስት በገዛ ፈቃድህ አሳልፈህ ትሰጣለህ።+

      በማታውቀውም ምድር ጠላቶችህን እንድታገለግል አደርግሃለሁ፤+

      ቁጣዬን እንደ እሳት አቀጣጥለሃልና።*+

      እሳቱም ለዘላለም ይነዳል።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ