ኤርምያስ 30:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “እናንተም ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤+ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ።”+ ኤርምያስ 32:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።+ ዘካርያስ 8:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔም አመጣቸዋለሁ፤ እነሱም በኢየሩሳሌም ይኖራሉ፤+ ሕዝቤም ይሆናሉ፤ እኔም በእውነትና* በጽድቅ አምላካቸው እሆናለሁ።’”+