የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 21:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ምናሴ፣ ይሁዳ በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር በመፈጸም ኃጢአት እንዲሠራ በማድረግ ከሠራው ኃጢአት በተጨማሪ ኢየሩሳሌም ከዳር እስከ ዳር በደም እስክትሞላ ድረስ እጅግ ብዙ ንጹሕ ደም አፍስሷል።+

  • መዝሙር 106:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ንጹሕ ደም፣

      ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+

      የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+

      ምድሪቱም በደም ተበከለች።

  • ኢሳይያስ 10:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጉዳት የሚያስከትሉ ሥርዓቶችን የሚያወጡ፣+

      ሁልጊዜ ጨቋኝ ድንጋጌዎችን የሚያረቁ ወዮላቸው!

       2 የድሆችን አቤቱታ ላለመስማት፣

      በሕዝቤም መካከል የሚገኙትን ምስኪኖች ፍትሕ ለመንፈግ ሕግ የሚያወጡ ወዮላቸው!+

      መበለቶችን ይበዘብዛሉ፤

      አባት የሌላቸውንም ልጆች* ይዘርፋሉ።+

  • ማቴዎስ 23:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 በዚህም ምክንያት ከጻድቁ ከአቤል ደም+ ጀምሮ በመቅደሱና በመሠዊያው መካከል እስከገደላችሁት እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ በምድር ላይ ለፈሰሰው የጻድቃን ደም ሁሉ ተጠያቂ ትሆናላችሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ