-
ኤርምያስ 49:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆ፣ ጽዋውን እንዲጠጡ ያልተፈረደባቸውም እንኳ ለመጠጣት የሚገደዱ ከሆነ አንተ እንዴት ከቅጣት ታመልጣለህ? ከቅጣት አታመልጥም፤ ጽዋውን ትጠጣለህና።”+
-
-
አብድዩ 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እናንተ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ እንደጠጣችሁ፣
ልክ እንደዚሁ ብሔራት በሙሉ ዘወትር ይጠጣሉ።+
ይጠጣሉ፤ ደግሞም ይጨልጡታል፤
ፈጽሞ እንዳልነበሩም ይሆናሉ።
-