-
ኤርምያስ 25:27, 28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 “አንተም እንዲህ በላቸው፦ ‘የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በመካከላችሁ ከምሰደው ሰይፍ የተነሳ ጠጡ፣ ስከሩ፣ አስታውኩ፣ ዳግመኛም ላትነሱ ውደቁ።”’+ 28 ጽዋውን ከእጅህ ወስደው ለመጠጣት ፈቃደኛ ባይሆኑ እንዲህ በላቸው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በግድ ትጠጣላችሁ!
-
-
አብድዩ 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እናንተ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ እንደጠጣችሁ፣
ልክ እንደዚሁ ብሔራት በሙሉ ዘወትር ይጠጣሉ።+
ይጠጣሉ፤ ደግሞም ይጨልጡታል፤
ፈጽሞ እንዳልነበሩም ይሆናሉ።
-