-
ኤርምያስ 25:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
-
-
አብድዩ 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እናንተ በቅዱሱ ተራራዬ ላይ እንደጠጣችሁ፣
ልክ እንደዚሁ ብሔራት በሙሉ ዘወትር ይጠጣሉ።+
ይጠጣሉ፤ ደግሞም ይጨልጡታል፤
ፈጽሞ እንዳልነበሩም ይሆናሉ።
-