ኤርምያስ 2:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ልጆቻችሁን የመታሁት በከንቱ ነው።+ ለመታረም ፈቃደኞች አይደሉም፤+የገዛ ራሳችሁ ሰይፍ እንደሚያደባ አንበሳነቢያታችሁን በልቷል።+