2 ነገሥት 24:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም የዮአኪንን አጎት ማታንያህን+ በእሱ ምትክ አነገሠው፤ ስሙንም ቀይሮ ሴዴቅያስ+ አለው። 1 ዜና መዋዕል 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ዮሃናን፣ ሁለተኛው ልጁ ኢዮዓቄም፣+ ሦስተኛው ልጁ ሴዴቅያስ+ እና አራተኛው ልጁ ሻሉም ነበሩ። ኤርምያስ 37:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* የኢዮስያስን ልጅ ንጉሥ ሴዴቅያስን+ በይሁዳ ምድር ስላነገሠው በኢዮአቄም ልጅ በኮንያሁ*+ ፋንታ መግዛት ጀመረ።+