የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ኃይለኛ የሆነውን ትዕቢታችሁን እሰብረዋለሁ፤ ሰማያችሁን እንደ ብረት፣+ ምድራችሁን ደግሞ እንደ መዳብ አደርገዋለሁ።

  • ኤርምያስ 14:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በምድሪቱ ላይ ዝናብ ባለመዝነቡ የተነሳ

      መሬቱ ስለተሰነጣጠቀ+

      ገበሬዎቹ እጅግ አዘኑ፤ ራሳቸውንም ተከናነቡ።

  • አሞጽ 4:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ‘በተጨማሪም መከር ከመድረሱ ከሦስት ወር በፊት ዝናብ ከለከልኳችሁ፤+

      በአንዱ ከተማ ዝናብ እንዲዘንብ ሳደርግ በሌላው ከተማ ግን እንዳይዘንብ አደረግኩ።

      አንዱ እርሻ ዝናብ ያገኛል፤

      ዝናብ ያላገኘው ሌላው እርሻ ግን ይደርቃል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ