ኤርምያስ 4:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከዚህ የተነሳ ምድሪቱ ታዝናለች፤+በላይ ያሉት ሰማያትም ይጨልማሉ።+ ምክንያቱም እኔ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም ወስኛለሁ፤ሐሳቤንም አለውጥም፤* ወደ ኋላም አልመለስም።+
28 ከዚህ የተነሳ ምድሪቱ ታዝናለች፤+በላይ ያሉት ሰማያትም ይጨልማሉ።+ ምክንያቱም እኔ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም ወስኛለሁ፤ሐሳቤንም አለውጥም፤* ወደ ኋላም አልመለስም።+