የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 25:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አንተን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ በፍጹም አያፍርም፤+

      ያላንዳች ምክንያት ክህደት የሚፈጽሙ ግን ለኀፍረት ይዳረጋሉ።+

  • መዝሙር 130:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ይሖዋን ተስፋ አደርጋለሁ፤ ሁለንተናዬ በእሱ ተስፋ ያደርጋል፤*

      ቃሉን በትዕግሥት እጠብቃለሁ።

  • ኢሳይያስ 25:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦

      “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+

      እሱን ተስፋ አድርገናል፤+

      እሱም ያድነናል።+

      ይሖዋ ይህ ነው!

      እሱን ተስፋ አድርገናል።

      በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+

  • ኢሳይያስ 30:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+

      ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+

      ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+

      እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+

  • ሚክያስ 7:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እኔ ግን ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።+

      የሚያድነኝን አምላክ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።*+

      አምላኬ ይሰማኛል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ