መዝሙር 102:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ ከፍ ካለው ቅዱስ ስፍራው ወደ ታች ይመለከታልና፤+ከሰማይ ሆኖ ወደ ታች ምድርን ያያል፤20 ይህም የእስረኛውን ሲቃ ለመስማት፣+ሞት የተፈረደባቸውንም ነፃ ለማውጣት ነው፤+
19 ይሖዋ ከፍ ካለው ቅዱስ ስፍራው ወደ ታች ይመለከታልና፤+ከሰማይ ሆኖ ወደ ታች ምድርን ያያል፤20 ይህም የእስረኛውን ሲቃ ለመስማት፣+ሞት የተፈረደባቸውንም ነፃ ለማውጣት ነው፤+