የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 80:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ እባክህ ተመለስ።

      ከሰማይ ወደ ታች እይ፤ ተመልከትም!

      ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤+

  • መዝሙር 102:19-21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይሖዋ ከፍ ካለው ቅዱስ ስፍራው ወደ ታች ይመለከታልና፤+

      ከሰማይ ሆኖ ወደ ታች ምድርን ያያል፤

      20 ይህም የእስረኛውን ሲቃ ለመስማት፣+

      ሞት የተፈረደባቸውንም ነፃ ለማውጣት ነው፤+

      21 በመሆኑም የይሖዋ ስም በጽዮን፣

      ውዳሴውም በኢየሩሳሌም ይታወጃል፤+

  • ኢሳይያስ 63:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ከሰማይ ተመልከት፤

      ከፍ ካለው የቅድስናና የክብር* መኖሪያህም ሆነህ እይ።

      ቅንዓትህና ታላቅ ኃይልህ፣

      የሚንሰፈሰፈው አንጀትህና+ ምሕረትህ የት አለ?+

      እነዚህን ነገሮች ነፍገኸኛል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ