-
ዘሌዋውያን 26:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 በመሆኑም የወንድ ልጆቻችሁን ሥጋ ትበላላችሁ፤ የሴት ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ።+
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ይሖዋ ሆይ፣ ክፉኛ የቀጣኸውን እይ፤ ደግሞም ተመልከት።
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ቀበሮዎች እንኳ ግልገሎቻቸውን ለማጥባት ጡታቸውን ይሰጣሉ፤
የሕዝቤ ሴት ልጅ ግን በምድረ በዳ እንዳሉ ሰጎኖች ጨካኝ ሆነች።+
-