የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 74:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የምናያቸው ምልክቶች የሉም፤

      አንድም የቀረ ነቢይ የለም፤

      ደግሞም ይህ እስከ መቼ እንደሚቀጥል ከእኛ መካከል የሚያውቅ የለም።

  • ኤርምያስ 23:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “ትንቢት የሚተነብዩላችሁ ነቢያት የሚናገሩትን ቃል አትስሙ።+

      እነሱ እያሞኟችሁ ነው።*

      የሚናገሩት ራእይ ከይሖዋ አፍ የወጣ ሳይሆን+

      ከገዛ ልባቸው የመነጨ ነው።+

  • ሕዝቅኤል 7:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 በጥፋት ላይ ጥፋት ይመጣል፤ በወሬም ላይ ወሬ ይናፈሳል፤ ሰዎችም ከነቢይ ራእይ ይሻሉ፤+ ሆኖም ሕግ* ከካህን፣ ምክርም ከሽማግሌዎች ዘንድ ይጠፋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ