ኢዩኤል 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ግብፅ ግን ባድማ ትሆናለች፤+ኤዶምም በምድራቸው ንጹሕ ደም በማፍሰስ+በይሁዳ ሕዝብ ላይ ግፍ ስለፈጸመች+ጠፍ ምድረ በዳ ትሆናለች።+ ሚልክያስ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኤሳውንም ጠላሁ፤+ ተራሮቹን ባድማ አደረግኩ፤+ ርስቱንም ለምድረ በዳ ቀበሮዎች ሰጠሁ።”+