ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በዑጽ ምድር የምትኖሪ የኤዶም ሴት ልጅ ሆይ፣+ ሐሴት አድርጊ፤ ደስም ይበልሽ። ይሁንና ጽዋው ለአንቺም ይደርስሻል፤+ ትሰክሪያለሽ፤ እርቃንሽንም ትገልጫለሽ።+ አብድዩ 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በወንድምህ ቀን ይኸውም ወንድምህ ክፉ ነገር በደረሰበት ቀን መፈንደቅ አይገባህም ነበር፤+የይሁዳ ሕዝብ በጠፋበት ቀን ሐሴት ማድረግ አልነበረብህም፤+ደግሞም በጭንቀታቸው ቀን በእብሪት መናገር አይገባህም ነበር። አብድዩ 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ የሚነሳበት ቀን ቀርቧልና።+ አንተ በእሱ ላይ እንዳደረግከው በአንተም ላይ ይደረጋል።+ በሌሎች ላይ ያደረግከው ነገር በገዛ ራስህ ላይ ይመለሳል።
21 በዑጽ ምድር የምትኖሪ የኤዶም ሴት ልጅ ሆይ፣+ ሐሴት አድርጊ፤ ደስም ይበልሽ። ይሁንና ጽዋው ለአንቺም ይደርስሻል፤+ ትሰክሪያለሽ፤ እርቃንሽንም ትገልጫለሽ።+
12 በወንድምህ ቀን ይኸውም ወንድምህ ክፉ ነገር በደረሰበት ቀን መፈንደቅ አይገባህም ነበር፤+የይሁዳ ሕዝብ በጠፋበት ቀን ሐሴት ማድረግ አልነበረብህም፤+ደግሞም በጭንቀታቸው ቀን በእብሪት መናገር አይገባህም ነበር።
15 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ የሚነሳበት ቀን ቀርቧልና።+ አንተ በእሱ ላይ እንዳደረግከው በአንተም ላይ ይደረጋል።+ በሌሎች ላይ ያደረግከው ነገር በገዛ ራስህ ላይ ይመለሳል።