ዘሌዋውያን 26:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 በብሔራት መካከል ትጠፋላችሁ፤+ የጠላቶቻችሁም ምድር ትበላችኋለች። ሕዝቅኤል 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በብሔራት መካከል እበትንሻለሁ፤ በየአገሩም እዘራሻለሁ፤+ ርኩሰትሽንም አስወግዳለሁ።+