ኢሳይያስ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እጄን በአንቺ ላይ አነሳለሁ፤በመርዝ የማጥራት ያህል ቆሻሻሽን አቅልጬ አወጣለሁ፤ዝቃጭሽንም ሁሉ አስወግዳለሁ።+ ሕዝቅኤል 23:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 በግብፅ ምድር የጀመርሽው+ ጸያፍ ምግባርና አመንዝራነትሽ እንዲያበቃ አደርጋለሁ።+ ከእንግዲህ ዓይንሽን ወደ እነሱ አታነሺም፤ ግብፅንም አታስታውሺም።’