-
ኢሳይያስ 52:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “ታዲያ እዚህ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ይላል ይሖዋ።
“ሕዝቤ የተወሰደው ያለዋጋ ነውና።
-
-
ሮም 2:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ይህም “በእናንተ ምክንያት የአምላክ ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባል” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+
-