-
ኢሳይያስ 52:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “ታዲያ እዚህ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?” ይላል ይሖዋ።
“ሕዝቤ የተወሰደው ያለዋጋ ነውና።
-
-
ሕዝቅኤል 36:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሆኖም ወደ እነዚህ ብሔራት በመጡ ጊዜ ሰዎች ስለ እነሱ ‘እነዚህ የይሖዋ ሕዝብ ናቸው፤ ይሁን እንጂ ከእሱ ምድር ለመፈናቀል ተገደዱ’ እያሉ ቅዱስ ስሜን አረከሱ።+
-