ሕዝቅኤል 36:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሕዝባችሁን ይኸውም መላውን የእስራኤል ቤት አበዛለሁ፤ ከተሞቹም የሰው መኖሪያ ይሆናሉ፤+ የፈራረሱትም ስፍራዎች ዳግመኛ ይገነባሉ።+