ዘፍጥረት 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሴሎ* እስኪመጣ ድረስ በትረ መንግሥት ከይሁዳ፣+ የአዛዥም በትር ከእግሮቹ መካከል አይወጣም፤+ ለእሱም ሕዝቦች ይታዘዙለታል።+ መዝሙር 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም ይላቸዋል፦ “እኔ ራሴ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን+ ላይንጉሤን ሾምኩ።”+ ኢሳይያስ 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ልጅ ተወልዶልናልና፤+ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤ገዢነትም* በጫንቃው ላይ ይሆናል።+ ስሙ ድንቅ መካሪ፣+ ኃያል አምላክ፣+ የዘላለም አባትና የሰላም መስፍን ይባላል። ኤርምያስ 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “እነሆ፣ ለዳዊት፣ ጻድቅ ቀንበጥ* የማስነሳበት ጊዜ እየደረሰ ነው”+ ይላል ይሖዋ። “ንጉሥም ይገዛል፤+ በማስተዋል ይመላለሳል እንዲሁም በምድሪቱ ላይ ለፍትሕና ለጽድቅ ይቆማል።+ ሉቃስ 1:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
6 ልጅ ተወልዶልናልና፤+ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤ገዢነትም* በጫንቃው ላይ ይሆናል።+ ስሙ ድንቅ መካሪ፣+ ኃያል አምላክ፣+ የዘላለም አባትና የሰላም መስፍን ይባላል።
5 “እነሆ፣ ለዳዊት፣ ጻድቅ ቀንበጥ* የማስነሳበት ጊዜ እየደረሰ ነው”+ ይላል ይሖዋ። “ንጉሥም ይገዛል፤+ በማስተዋል ይመላለሳል እንዲሁም በምድሪቱ ላይ ለፍትሕና ለጽድቅ ይቆማል።+