-
ሕዝቅኤል 37:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በኤፍሬም እጅ ውስጥ ያለውን የዮሴፍንና ከእሱ ጋር ያሉትን የእስራኤልን ነገዶች በትር ወስጄ ከይሁዳ በትር ጋር አያይዘዋለሁ፤ አንድ በትርም አደርጋቸዋለሁ፤+ እነሱም በእጄ ላይ አንድ በትር ይሆናሉ።”’
-
-
ዘካርያስ 10:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የይሁዳን ቤት ከሁሉ የላቀ አደርጋለሁ፤
የዮሴፍንም ቤት አድናለሁ።+
-