ኤርምያስ 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+ ኤርምያስ 31:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+
9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+
20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+