ሕዝቅኤል 27:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የዴዳን+ ሰዎች ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፤ በብዙ ደሴቶች ላይ ነጋዴዎች ቀጠርሽ፤ የዝሆን ጥርስና+ ዞጲ* በግብር መልክ ያመጡልሽ ነበር።