-
ኢዩኤል 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ይሖዋም ከጽዮን እንደ አንበሳ ያገሳል፤
ከኢየሩሳሌም ድምፁን በኃይል ያሰማል።
-
-
ናሆም 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ይሖዋ ባላጋራዎቹን ይበቀላል፤
ለጠላቶቹም ቁጣ ያከማቻል።
-