-
ዘሌዋውያን 1:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የሚቃጠለውም መባ መገፈፍና መቆራረጥ ይኖርበታል።+
-
-
ዘሌዋውያን 8:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አውራውንም በግ በየብልቱ ቆራረጠው፤ ቀጥሎም ጭንቅላቱን፣ ብልቶቹንና ሞራውን* አጨሰው።
-
-
ሕዝቅኤል 43:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በመሠዊያው ላይ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ እንዲቀርብና በላዩ ላይ ደም እንዲረጭበት፣ መሠዊያው ሲሠራ ሊከተሏቸው የሚገቡት መመሪያዎች እነዚህ ናቸው።’+
-