1 ነገሥት 2:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚያም ንጉሡ በኢዮዓብ ምትክ የዮዳሄን ልጅ በናያህን+ በሠራዊቱ ላይ ሾመው፤ በአብያታር ቦታ ደግሞ ካህኑን ሳዶቅን+ ሾመው። ሕዝቅኤል 43:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “‘እኔን ለማገልገል በፊቴ ለሚቀርቡት የሳዶቅ ዘር ለሆኑት ሌዋውያን ካህናት፣+ ከመንጋው መካከል ለኃጢአት መባ የሚሆን አንድ ወይፈን ትሰጣቸዋለህ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።
19 “‘እኔን ለማገልገል በፊቴ ለሚቀርቡት የሳዶቅ ዘር ለሆኑት ሌዋውያን ካህናት፣+ ከመንጋው መካከል ለኃጢአት መባ የሚሆን አንድ ወይፈን ትሰጣቸዋለህ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።