-
ዘፀአት 29:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “ከዚያም ወይፈኑን በመገናኛ ድንኳኑ ፊት ታቀርበዋለህ፤ አሮንና ወንዶች ልጆቹም በወይፈኑ ራስ ላይ እጆቻቸውን ይጭናሉ።+
-
-
ዘሌዋውያን 8:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚያም ለኃጢአት መባ የሚሆነውን በሬ አመጣ፤ አሮንና ወንዶች ልጆቹም እጆቻቸውን ለኃጢአት መባ በሚሆነው በሬ ራስ ላይ ጫኑ።+
-