ሕዝቅኤል 42:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ከዚያም በስተ ሰሜን ወዳለው ወደ ውጨኛው ግቢ ወሰደኝ።+ ደግሞም በአቅራቢያው ከሚገኘው ሕንፃ+ በስተ ሰሜን፣ ክፍት ከሆነው ስፍራ አጠገብ ወዳሉት የመመገቢያ ክፍሎች ያሏቸው ሕንፃዎች+ አመጣኝ።
42 ከዚያም በስተ ሰሜን ወዳለው ወደ ውጨኛው ግቢ ወሰደኝ።+ ደግሞም በአቅራቢያው ከሚገኘው ሕንፃ+ በስተ ሰሜን፣ ክፍት ከሆነው ስፍራ አጠገብ ወዳሉት የመመገቢያ ክፍሎች ያሏቸው ሕንፃዎች+ አመጣኝ።