ሕዝቅኤል 42:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “ክፍት ከሆነው ስፍራ አጠገብ የሚገኙት በስተ ሰሜን ያሉት የመመገቢያ ክፍሎችና በስተ ደቡብ ያሉት የመመገቢያ ክፍሎች፣+ ወደ ይሖዋ የሚቀርቡት ካህናት እጅግ ቅዱስ የሆኑትን መባዎች የሚበሉባቸው የተቀደሱ መመገቢያ ክፍሎች ናቸው።+ በዚያም እጅግ ቅዱስ የሆኑትን መባዎች፣ የእህል መባ፣ የኃጢአት መባና የበደል መባ ያስቀምጣሉ፤ ምክንያቱም ቦታው ቅዱስ ነው።+
13 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “ክፍት ከሆነው ስፍራ አጠገብ የሚገኙት በስተ ሰሜን ያሉት የመመገቢያ ክፍሎችና በስተ ደቡብ ያሉት የመመገቢያ ክፍሎች፣+ ወደ ይሖዋ የሚቀርቡት ካህናት እጅግ ቅዱስ የሆኑትን መባዎች የሚበሉባቸው የተቀደሱ መመገቢያ ክፍሎች ናቸው።+ በዚያም እጅግ ቅዱስ የሆኑትን መባዎች፣ የእህል መባ፣ የኃጢአት መባና የበደል መባ ያስቀምጣሉ፤ ምክንያቱም ቦታው ቅዱስ ነው።+