ሕዝቅኤል 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከዚያም የእስራኤል አምላክ ክብር፣+ አርፎበት ከነበረው ከኪሩቦቹ በላይ ተነስቶ ወደ ቤተ መቅደሱ በር ደጃፍ ሄደ፤+ አምላክም በፍታ የለበሰውንና በወገቡ ላይ የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘውን ሰው ጠራው። ሕዝቅኤል 11:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከዚያም የይሖዋ ክብር+ ከከተማዋ ተነስቶ ወደ ላይ ወጣ፤ ከከተማዋ በስተ ምሥራቅ ባለው ተራራም ላይ ቆመ።+
3 ከዚያም የእስራኤል አምላክ ክብር፣+ አርፎበት ከነበረው ከኪሩቦቹ በላይ ተነስቶ ወደ ቤተ መቅደሱ በር ደጃፍ ሄደ፤+ አምላክም በፍታ የለበሰውንና በወገቡ ላይ የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘውን ሰው ጠራው።