-
ዘሌዋውያን 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ለሚቃጠል መባ በሚቀርበው እንስሳ ራስ ላይ እጁን ይጫን፤ መባውም ለሰውየው ማስተሰረያ ይሆን ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል።
-
-
ዘሌዋውያን 6:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ይሁን እንጂ በቅዱሱ ስፍራ ለማስተሰረያ እንዲሆን ደሙ ወደ መገናኛ ድንኳኑ የገባ የኃጢአት መባ መበላት የለበትም።+ በእሳት መቃጠል አለበት።
-