ሕዝቅኤል 12:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ሰዎች* ‘እሱ የሚያየው ራእይ የሚፈጸመው ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው፤ ትንቢት የሚናገረውም በጣም ሩቅ ስለሆነ ጊዜ ነው’ ይላሉ።+