-
ኢሳይያስ 2:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይህ ቀን የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ነውና።+
ቀኑ ትዕቢተኛና ኩሩ በሆነው ሁሉ ላይ፣
ከፍ ባለውም ሆነ ዝቅ ባለው ሁሉ ላይ ይመጣል፤+
-
ኢዩኤል 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከቀኑ የተነሳ ወዮላችሁ!
የይሖዋ ቀን ቀርቧልና፤+
ሁሉን ከሚችለው አምላክ ዘንድ እንደ ጥፋት ይመጣል!
-
-
-