ኤርምያስ 27:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ‘የባቢሎንን ንጉሥ አታገለግሉም’ የሚሏችሁን ነቢያት ቃል አትስሙ፤+ ምክንያቱም የሚተነብዩላችሁ ነገር ሐሰት ነው።+