-
ዘሌዋውያን 20:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘ልጁን ለሞሎክ የሚሰጥ ማንኛውም እስራኤላዊ ወይም እስራኤል ውስጥ የሚኖር ማንኛውም የባዕድ አገር ሰው ይገደል።+ የአገሩ ሰዎች በድንጋይ ወግረው ይግደሉት።
-
-
2 ነገሥት 16:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የረማልያህ ልጅ ፋቁሄ በነገሠ በ17ኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮዓታም ልጅ አካዝ+ ነገሠ።
-
-
ሕዝቅኤል 20:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 አስከፊ ሁኔታ ይደርስባቸው ዘንድ እያንዳንዱን የበኩር ልጅ ለእሳት አሳልፈው ሲሰጡ+ በገዛ መሥዋዕታቸው እንዲረክሱ አደረግኩ፤ ይህም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቁ ዘንድ ነው።”’
-