ኤርምያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሰዎች እንዲህ ብለው ይጠይቃሉ፦ “አንድ ሰው ሚስቱን ቢያሰናብታት፣ እሷም ተለይታው ብትሄድና የሌላ ሰው ሚስት ብትሆን፣ ዳግመኛ ወደ እሷ መመለስ ይኖርበታል?” ይህች ምድር ጨርሶ ተበክላ የለም?+ “አንቺ ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመነዘርሽ፤+ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ይገባሻል?” ይላል ይሖዋ። ኤርምያስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እናንተ ግን ባሏን* ክዳ እንደምትሄድ ሚስት በእኔ ላይ ክህደት ፈጽማችኋል’+ ይላል ይሖዋ።”
3 ሰዎች እንዲህ ብለው ይጠይቃሉ፦ “አንድ ሰው ሚስቱን ቢያሰናብታት፣ እሷም ተለይታው ብትሄድና የሌላ ሰው ሚስት ብትሆን፣ ዳግመኛ ወደ እሷ መመለስ ይኖርበታል?” ይህች ምድር ጨርሶ ተበክላ የለም?+ “አንቺ ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመነዘርሽ፤+ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ይገባሻል?” ይላል ይሖዋ።