ኤርምያስ 22:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አንቺ በሊባኖስ የምትኖሪ፣+በአርዘ ሊባኖሶች መካከል ተደላድለሽ የተቀመጥሽ፣+ጣር ሲይዝሽ፣አዎ ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ጭንቅ* ሲይዝሽ ምንኛ ታቃስቺ ይሆን!”+
23 አንቺ በሊባኖስ የምትኖሪ፣+በአርዘ ሊባኖሶች መካከል ተደላድለሽ የተቀመጥሽ፣+ጣር ሲይዝሽ፣አዎ ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ጭንቅ* ሲይዝሽ ምንኛ ታቃስቺ ይሆን!”+